“አቶ መለስ ሕግ ነው፤ እርሱ ያለው ነገር ሕግ ሆኖ ይወጣል፡፡ አቶ መለስ ፍርድ ቤትም ነው፤... … አንድ ሰው እንደጎደለ ተደርጎ መታየት የለበትም” - አቶ ስዬ አብርሃ፡፡ ተጨማሪ
ኢትዮጵያን ላለፉት ሃያ አንድ ዓመታት የመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ካለፉ በኋላ በአገሪቱ የተከተሉት ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ፖሊሲዎች በጥልቀት እየተገመገሙ ነው። ተጨማሪ
የፖለቲካ ተንታኙ በወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታ ላይ ይናገራሉ፡፡ ተጨማሪ