ቅዳሜ, ማርች 16, 2013 የአካባቢው ጊዜ 19:17

የአፍሪካ ቀንድ

መድኃኔ ታደሠ በወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ

የፖለቲካ ተንታኙ በወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታ ላይ ይናገራሉ፡፡

መድኃኔ ታደሠ /የፖለቲካ ተንታኝ/
መድኃኔ ታደሠ /የፖለቲካ ተንታኝ/
የፊደል ቁመት - +
ፒተር ሃይንላይን
ለአቶ መድኃኔ ታደሠ ከቀረቡት ጥያቄዎች መካከል በኢሕአዴግ ምክር ቤት ጉባዔ ወቅት በሕወሃትና በሌሎቹ የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች መካከል ያለው የኃይል ሚዛን ምን ይመስላል? የወታደሩ ክፍል ሥልጣን ከፍ ይል ይሆን እንዴ? የሚሉ ጥያቄዎች ተነስተውላቸዋል፡፡

በቅርቡ ለከፍተኛ መኮንኖች የተሰጠውን የማዕረግ ዕድገትም እንዲገመግሙ ተጠይቀዋል፡፡

ሕወሃት በኢሕአዴግ ውስጥ ተፅዕኖው ሊያንስ ይችል ይሆን እንዴ? መጭው መንግሥት እስከአሁን የነበረውን አሠራር ሊቀይር ይችል ይሆን? ሌሎቹ ለአቶ መድኃኔ የተነሱ ጥያቄዎች ናቸው፡፡

አቶ መድኃኔን ያነጋገራቸው ፒተር ሃይንላይን ነው፤ ያዳምጡት፡፡

መድኃኔ ታደሠ /የፖለቲካ ተንታኝ/ በወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ
Loading
12:00:00 / -:--:--
ይህ ፎረም ተዘግቷል
አስተያየቶች
     
እዚህ ፎረም ላይ የሠፈረ አስተያየት የለም፤ ያውጡና የመጀመሪያው ይሁኑ
​​