ሐሙስ, ፌብሩወሪ 14, 2013 የአካባቢው ጊዜ 16:35
የተላከልዎትን ድምፅ ወዲያውኑ ማግኘት እንዲችሉ የአሜሪካ ድምፅ ፖድካስት በቋሚነት እንዲደርስዎ ይጠይቁ፡፡ ፋይሎቹን በኮምፕዩተር ወይም በእጅዎ ይዘው በሚንቀሣቀሷቸው የሥርጭት መቀበያ መሣሪያዎች ሊሰሟቸውና የፈለጉበትም ቦታ ይዘዋቸው ለንቀሣቀሱ ይችላሉ፡፡

ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች

​​