ያለፈቃድ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ተሻግረዋል ተብለው የተያዙት ሁለት ስዊድናዊ ጋዜጠኞች ዮሃን ፐርሽንና ማርትን ሽቢይ በኢትዮጵያ ደረሰብን ስለሚሉት የመብት ረገጣ ያብራራሉ
በአሁኑ ወቅት በኢህአደግ ውስጥ ህዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይም ሆነ ሌላ አካል የበላይነት ቦታ ይይዛል የሚል እምነት እንደሌለ ተገለጸ
የፊታችን ጥቅምት 27 ቀን 2005 ዓ.ም ለሚካሄደው የዩናይትድ ስቴትስ አጠቃላይ ምርጫ የሚደረገው ፕሬዚንዳታዊ ፉክክርና ዘመቻ አካል የሆነው የዕጩዎቹ ምክትል ፕሬዚዳንቶች የፊት ለፊት ክርክር ሐሙስ፤ ጥቅምት 1 ምሽት ላይ ተካሂዷል፡፡
በቂ የትምህርት ዕድል የማያገኙ ሴት ልጆች የሚጋለጡበትን የሥቃይ ህይወት ትኩረት የሚስብ አዲስ ሪፖርት በተባበሩት መንግሥታት ድርጁቱ ዓለም አቀፍ የሴት ልጆች ቀን ወጥቷል።
Question 1/ 5
0%