ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
19:22 - 20:22 ረቡዕ 13 ፌብሩ
News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family
19:32 - 20:32 ማክሰኞ 12 ፌብሩ
News, Ask the Doctor, Agriculture and Business
19:17 - 20:17 ሰኞ 11 ፌብሩ
News, Sports, African Topics and Health
19:22 - 20:22 እሑድ 10 ፌብሩ
News, Radio Magazine or Mestawot
19:23 - 20:23 ቅዳሜ 9 ፌብሩ
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
19:32 - 20:31 ሐሙስ 7 ፌብሩ
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech
19:23 - 20:23 ረቡዕ 6 ፌብሩ
19:27 - 20:27 ማክሰኞ 5 ፌብሩ
19:22 - 20:22 ሰኞ 4 ፌብሩ
19:22 - 20:22 እሑድ 3 ፌብሩ
19:23 - 20:23 ቅዳሜ 2 ፌብሩ
19:22 - 20:22 ዓርብ 1 ፌብሩ
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics
17:48 - 17:57 ዓርብ 1 ፌብሩ
16:24 - 16:31 ዓርብ 1 ፌብሩ
በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ የኤርትራና የሌሎችም ጎረቤት ሀገሮች ስደተኞች ግብጽ በሚገኘው የሲናይ በረሃ የሚደርስባቸው ወንጀል እንዲቆም የኤርትራው ህዝባዊ ዲሞክራስያዊ ፓርቲ ለግብጹ ፕረዚዳንት ደብዳቤ ላከ።
ኢትዮጵያ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን በሳምንቱ ውስጥ ስለ ኢትዮጵያ የተጻፉ የተወሰኑ ጽሁፎችን ጨምቆ ያቀርባል። እስራኤል ከኢትዮጵያውያን አይሁዶች ጋር በተያያዘ አዲስ የወሊድ ቁጥጥር መመርያ አወጣች የሚል ይገኝባቸዋል።