ሱዳንና ደቡብ ሱዳን ባለፈው ሳምንት የነዳጅ ዘይት ስምምነትን ያካተተ የጸጥታና የኢኮኖሚ ትብብር መፈረማቸው ይታወቃል። ይሁንና በአብየ ጉዳይ ላይ ገና አልተስማሙም።
የጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስተዳደር፤ በገዢው ፓርቲ ደጋፊና ተቃዋሚዎች ዓይን ሲቃኝ!
አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ከቪኦኤው የአፍሪካ ቀንድ ኃላፊ ፒተር ሃይንላይን ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለምልልስ ያነሷቸው ኢትዮጵያ ከኤርትራ፣ ከግብፅና ከሱዳን፣ ከቻይናና ከአሜሪካ ጋር ያሏትን ግንኙነቶች በዚህ ክፍል ውስጥ ያብራራሉ፡፡
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሣተፍ በተገኙበት በኒው ዮርክ ከተማ ለቪኦኤ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
ሥልጣን የጨበጡ ሁሉ የእውነተኛ ዴሞክራሲ፣ የእውነተኛ ነፃነት ግንባታ ከባድ እንደሆነ ተገንዝበው በተቃውሞ ላይ ማሣደድና አፈና እንዳያካሂዱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አሳሰቡ፡፡
Question 1/ 5
0%