ጥር 27 የዓለም የካንሠር ቀን
ቤዴኩዊላይን በሙከራ ላይ የሚገኝ ባለፉት ሃምሣ ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ አዲስ መድኃኒት ነው፡፡ ይሁን እንጂ ለሕክምና አገልግሎት እንዲውል የዩናይትድ ስቴትስ የምግብና የመድኃኒት አስተዳደር ይሁንታ ቸሮታል፡፡
የዘንድሮው የዓለም የኤድስ ቀን የታሰበውና ፀረ-ኤድስ እንቅስቃሴዎቹም የሚካሄዱት “ዜሮ ማግለል፣ ዜሮ በኤችአይቪ መያዝ፣ ዜሮ የኤድስ ሞት” በሚል መርኅ ነው፡፡
“ይቻላል” ይላሉ በትግሉ መስክ በግንባር የተሠማሩት ተዋንያን፡፡ ያንን እጅግ ከባድ የሚመስል ግብ ለመድረስ የቆረጡም ይመስላሉ፡፡
የዘንድሮው የዓለም የኤድስ ቀን እየታሰበ ያለው “ዜሮ ማግለል፣ ዜሮ በኤችአይቪ መያዝ፣ ዜሮ የኤድስ ሞት” በሚል መርኅ ነው፡፡
አዲሱ ሹመት በኢሕአዴግ የመተካካት መርኅ መሠረት የተካሄደና ወደ መንግሥቱ አመራር “አዲስ ደም” ያስገባ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ዲና ሙፍቲ አስታውቀዋል፡፡
በአዲሱ አደረጃጀት መሠረት ካቢኔው በጠቅላይ ሚኒስትርና በሦስት ምክትሎቹ ይመራል፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በድጋሚ ከተመረጡ ወዲህም ሆነ ላለፉት ስምንት ወራት የመጀመሪያ የሆነ ሰፊ ጋዜጣዊ መግለጫ ትናንት በዋይት ኃውስ ለተገኙ ጋዜጠኞች ሰጥተዋል፡፡
በቂ የትምህርት ዕድል የማያገኙ ሴት ልጆች የሚጋለጡበትን የሥቃይ ህይወት ትኩረት የሚስብ አዲስ ሪፖርት በተባበሩት መንግሥታት ድርጁቱ ዓለም አቀፍ የሴት ልጆች ቀን ወጥቷል።
ጥሩነሽ ዲባባ በ10ሺህ ሜትር ጢቂ ገላና ደግሞ በማራቶን ወርቅ አጠለቁ፡፡
በ1987 የፀደቀው ያሁኑ የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት በገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግና በተቃዋሚዎች መካከል አንዱ የልዩነት ምክንያት ሆኖ ዘልቋል።
በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጤንነት ላይ አሉባልታ ሲሉ ለገለፁት ለያንዳንዱ ዘገባ መልስ አልሰጥም ሲሉ የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ በረከት ስምዖን ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በጥሩ የጤንነት ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የገለፀው የኢትዮጵያ መንግሥት አሁን ሐኪሞች ያዘዙላቸውን እረፍት በማድረግ ላይ ናቸው፤ በቀናት ውስጥም ወደ ሥራ ይመለሣሉ ብሏል፡፡