ወደ የጤንነትና የምግብ ጥናት ሰረበይ(ንሔንስ) እንካን ደሀና መጡ::
የሚወስደው ጊዜ 4 ደቂቃ ከ 10 ሰከንድ
የተለቀቀብት ቀን 09/01/2012 በፈረንጅ
በዚህ የጤንነትና የምግብ ጥናት ለመሳተፍ በበለጠ ለመረዳት ቢዲዮወን ይመልከቱ::
ጽሁፉን ያንብቡ pdf icon[PDF – 80 KB]
በበለጠ ስለዚሀ ቭድዮ
ምን ?:
ይህ ቭድዮ የሚያስረዳው ለዚህ የጤንነትና የምግብ ጥናት ተሳታፊዎች ምሳሊያዊ የጤንነት ምርመራ: በመሳተፍዎ የሚያገኙት ጥቅምና የበለጠ ግንዛቤ ስለሚካሔደው ጥናት ነው::
ለምን ?
ይህንን ቢድዮ የተቀነባበረው ለተሳታፊዎች የሚያሳየው አስደናቂ ጥቅሞችን ከዚህ ጥናት እንደሚገኝ ለማሳየት ነው::
Page last reviewed: November 6, 2015
Content source: National Center for Health Statistics