የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የሁለተኛውን የሥልጣን ዘመናቸውን የመጀመሪያ ንግግራቸውን ለተወካዮች ምክር ቤቱ ጥምር ስብሰባ አደረጉ፡፡ ሪፐብሊካኑ መልስ ሰጥተዋል፡፡
ከካንሰር አጠቃላይ የሞት መጠን አንድ ሦስተኛ የሚሆነው ለመከላከልና ለማስቀረት የሚቻል መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡
ቤዴኩዊላይን በሙከራ ላይ የሚገኝ ባለፉት ሃምሣ ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ አዲስ መድኃኒት ነው፡፡ ይሁን እንጂ ለሕክምና አገልግሎት እንዲውል የዩናይትድ ስቴትስ የምግብና የመድኃኒት አስተዳደር ይሁንታ ቸሮታል፡፡