ሐሙስ, ፌብሩወሪ 14, 2013 የአካባቢው ጊዜ 16:28

ራዲዮ / የሙዚቃ ቃና ቅንብር

ዘወትር ቅዳሜ ማታ ከደሳለኝ መኮንን ጋር፣ምርጥና አዳዲስ የካንትሪ ማለትም የአሜሪካ አገር ሰብእ፣ የሮክ፣ተሶል፣የፖፕ፣የአር-ኤን-ቢ፣ብሉዝ፣የሬጌና የሂፕ-ሃፕ ዜማዎችን እንዲያደምጡ ተጋብዘዋል።


23:06 - 23:36 ቅዳሜ 2 ፌብሩ

ጥር 25 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም(Feb 12,2013)

የዛሬው የሙዚቃ ቃና ፕሮግራም የተዋቂዋን የ Colombia ድምጻዊ የShakira ዜማዎች ያስተናግዳል፡፡ ዛሬ የዚቹ የአልማችን ኮከብ ድምጻዊ የልደት ቀን ነው፡፡


22:55 - 23:27 ቅዳሜ 2 ፌብሩ

ጥር 18 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም(Jan 26,2013)

የዛሬው ፐሮግራም በ Inauguration ቀን ምሽት በተልያዩ ዝግጅቶች ላይ የተጫዎቱ የተዋቂ ድምጻውያይን ዜማ ያሰተናግዳል፡፡


20:55 - 21:26 ሰኞ 14 ጃንዩ

ጥር 04 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም(Jan 12,2013)

የዛሬው የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም የአድማጮቺን የዜማ ምርጫ ያስተናግዳል፡፡


19:12 - 19:41 ሐሙስ 27 ዲሴም

ታህሳስ 13 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም(Dec 22,2012)

የዛሬው የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም ከ Rihanna Unapologetic አዲስ አልብም እና ከሌሎች አዳዲስ አልብሞች የተመረጡ ዜማዎችን ያስትናግዳል፡፡


21:51 - 22:21 ሐሙስ 6 ዲሴም

ህዳር 22 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም(Dec 01,2012)

በዛሬው የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም የ Michael Jackson ን Thriller Album 30 ኛ አመት Anniversary ያስታውሳል እንዲሁም የ Alicia Keys ን "Girl on Fire" የተሰኘውን አዲስ አልበምም ይቃኛል፡፡


22:34 - 23:09 ማክሰኞ 27 ኖቬም

ህዳር 15 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም(Nov 24,2012)

የዛሬው የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም የአድማጮቺን የዜማ ምርጫ ያስተናግዳል፡፡


21:11 - 21:40 ሐሙስ 22 ኖቬም

የህዳር 8 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም(Nov 17,2012)

የዚህ ሳምንት ፐሮግራም በ40ኛው American Music Awards ሽልማት ላይ በምን በምን ክፍል እነማን በእጩነት እንደቀረቡ ያተኩራ።

ዘወትር ቅዳሜ ማታ ከደሳለኝ መኮንን ጋር፣ምርጥና አዳዲስ የካንትሪ ማለትም የአሜሪካ አገር ሰብእ፣ የሮክ፣ተሶል፣የፖፕ፣የአር-ኤን-ቢ፣ብሉዝ፣የሬጌና የሂፕ-ሃፕ ዜማዎችን እንዲያደምጡ ተጋብዘዋል።
አዎን! ዘወትር ቅዳሜ ማታ በሙዚቃ ቃና እርስዎም - ለቤተሰብ፣ለጓደኛ፣ለዘመድ አዝማድ ዜማ እንዲመርጡ ተጋብዘዋል።ምርጫዎን ለሙዚቃ ቃና አዘጋጅ ለደሳለኝ መኮንን ብለው ይላኩ።
በነፃው የመልእክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን በ202-205-9942 የውስጥ መስመር 14 ብለው ይደውሉ።ወይንም በፖስታ ደብዳቤ መፃፍ ለምትፈልጉ፣ የፖስታ አድራሻችን


To: Yemusica Qana
VOA Amharic Service
Washington, D.C. 20237
U.S.A.

ብላችሁ ፃፉልን።

በኢሜይል ለምትፅፉልን ደግሞ፣የኢሜይል አድራሻችን
horn@voanews.com ወይም qanades@voanews.com
        
ብላችሁ ኢሜይል ብታደርጉልን  አስተያየታችሁንም ሆነ የዜማ ምርጫዎቻችሁን በደስታ ተቀብለን እናስተናግዳለን።
በሙዚቃ ቃና ቅንብር በእርግጥ ይዝናናሉ!

Loading
12:00:00 / -:--:--