የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለኮንግረሱ ንግግር ሲያደርጉ - ማክሰኞ፣ ፌብርዋሪ 12 / 2013 ዓ.ም /አዘአ/
«ከአርባ ስድስት ዓመታት በፊት የአሜሪካ የሰላም ጓድ ሆኜ ወደ ኢትዮጵያ በተጓዝኩበት ጊዜ በኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ ስማረክ የተዋወቅኩት ተሥፋዬ ለማ ለኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ ከፍተኛ አስተዋጽ ያደረገ ሰው ነው።» ቻርልስ ሳተን።
በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ የኤርትራና የሌሎችም ጎረቤት ሀገሮች ስደተኞች ግብጽ በሚገኘው የሲናይ በረሃ የሚደርስባቸው ወንጀል እንዲቆም የኤርትራው ህዝባዊ ዲሞክራስያዊ ፓርቲ ለግብጹ ፕረዚዳንት ደብዳቤ ላከ።
ኢትዮጵያ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን በሳምንቱ ውስጥ ስለ ኢትዮጵያ የተጻፉ የተወሰኑ ጽሁፎችን ጨምቆ ያቀርባል። እስራኤል ከኢትዮጵያውያን አይሁዶች ጋር በተያያዘ አዲስ የወሊድ ቁጥጥር መመርያ አወጣች የሚል ይገኝባቸዋል።