ቅዳሜ, ፌብሩወሪ 16, 2013 የአካባቢው ጊዜ 22:40

Video

Loading
12:00:00 / -:--:--

የ2005 የአፍሪካ ከዋክብት እግር ኳስ ሻምፒዮና

Published 21.01.2013

የ2005 የአፍሪካ ከዋክብት የእግር ኳስ ተጫዋቾችን ይምረጡ::ከምርጦቹ የአፍሪካ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ምርጥ የሚሉትን በረኛ፣ አጥቂ፣ አማካይ እና ተከላካይ ይጠቁሙ::ድምፅ መስጠት የሚጀመረው ጥር 11 የሚያበቃው ደግሞ የካቲት 3 ቀን 2005 ዓ.ም ነው::አሸናፊው ምርጥ ኮከብ ቡድን የካቲት 4 ቀን 2005 ዓ.ም በይፋ ይገለጣል