የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዕሁድ መስከረም 27 ቀን 2005 ዓ.ም የሚካሄደውን የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምርጫ በመቃወም ዓርብ መስከረም 25 ቀን 2005 ዓ.ም ከጁምዓ ሶላት ጋር ተያይዞ በዋና ከተማይቱ አዲስ አበባና ሌሎችም ከተሞች ውስጥ ተቃውሞ አሰምተዋል።
የጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስተዳደር፤ በገዢው ፓርቲ ደጋፊና ተቃዋሚዎች ዓይን ሲቃኝ!
የኢትዮጵያው የስልጣን ሽግግር የሀገሪቱ ወዳጆችና የውጭ ተባባሪዎችዋ ገዢው ፓርቲ ወደ ዲሞክራስያዊ ጎዳና እንዲመለስ ማበራታታ የሚችሉበት እድል የሚከፍት ነው ይላሉ የ Human Rights Watch ቹ Ben Rawlence.
የክርክር ተጨባጭ ሚናና ይዘት፤ እንዲሁም በፕሬዝዳንት Obama እና በተፎካካሪያቸው Mr Romney መካከል የተካሄደው የመጀመሪያው ዙር ክርክር ይፈተሻል።
Question 1/ 5
0%